የአጠቃቀም መመሪያ
በዚህ የድርጊት መረሃ ግብር ውስጥ የሚፈልጉትን ወር እና ቀን በመጫን የወደፊት እና ያለፉ የችሎት መረሃግብሮችን ማወቅ ይችላሉ፡፡
1ኛ የእለቱን መረሃ ግብሮች ለማወቅ በማረዊን ቀለም/ፒንክ/ ቀለም የጠቆረውን በመጫን ከታች የሚመጣውን ዝርዝሮች ነጭ ከርሰሯን ወደ ታች በመጉተት ማየት ይችልላሉ፡፡
2ኛ የወደፊቱን ቀጠሮ ለማወቅ ሲፈልጉ በሰማያዊ ቀለም የጠቁሩትን ቁጥሮች በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡
3ኛ ከላይ ግራ እና ቀኝ ያሉትን ቀስቶች በመንካት ወሩን እየቀያየሩ የወደፊት ችሎት ቀጠሮዎችን ማየት ይችላሉ
መግለጫ
- የወደፊት ችሎት ቀጠሮዎች ዝርዝር
- እለታዊ ችሎት ቀጠሮዎች ዝርዝር