የሰው ሃብት አስተዳደር ባለሙያ III
ስለስራው መግለጫ
ቁጥር: ከፍ/ፍ/ሰ/ሃ/አ/ር-----------/2017
ቀን: ----------------2017 ዓ.ም
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስ/ር ከፍ/ፍ/ቤት በሰው ሃበት አስተዳደር ቡድን ውስጥ ባለው ክፍት የስራ መደብ --------- -------- ደረጃ ------- መደብ መመዘኛ መስፈርቱን ያሟሉ ተወዳዳሪዎችን በደረጃ እድገት አወዳድሮ ለመመደብ ይፈልጋል ፡፡
ብዛት
1
የስራ መደቡ መጠሪያ
የሰው ሃብት አስተዳደር ባለሙያ III
የመ/መ/ቁጥር
18/ዋግ/032
ደረጃ
ደ ረጃ XII
ጾታ
አይለይም
ተፈላጊ ችሎታ
ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
ድግሪና 4 አመት የስራ ልምድየትምህርት ዝግጅት
ሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት እና አቻ ማኔጅመንት እና አቻ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት እና አቻ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና አቻ ፐብሊክ ማኔጅመንት እና አቻ ሎው እና አቻ ፖለቲካል ሳይንስ እና አቻ ገቨርናንስ እና አቻ አድምንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና አቻ ኢዱኬሽናል ማኔጅመንት እና አቻ ሲቪክስ እና አቻአግባብ ያለው የስራ ልምድ
የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክተር/ብድን መሪ/ባለሙያ ፣የዳኞች አስተዳደር የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክተር፣የሰው ሃብት መረጃ ባለሙያ ፣የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን መሪ/ባለሙያ/ የሰው ሀብት አስተዳደር/የሰው ሀብት አስተዳደርና ህጎች/በሰው ሀብት ስራ አመራር አፃፀም ክትትልና ግምገማ፣ የዳኞች አስተዳደር የሰው ሃብት አስተዳደር ባለሙያ ፣ የሰው ሃብት ስራ አመራር ደጋፊ የሥራ ሂደት አስተባባሪ፣የእቅድ አፈፃፀም የመረጃና የሰው ሃይል ልማት ባለሙያ፣ የሰው ኃይል ስራ አመራር ፈፃሚ፣የጥቅ/ጥቅም የስራ ስንብትና የዲስፕሊን ባለሙያ፣የምልመላ መረጣና ምደባ ባለሙያ፣የሲቪል ሰርቪስ ኢንስፔክተር፣የሰው ኃይል ልማት ባለሙያ፣የሰው ሃይል አስተ/ ስራ አመራር ባለሙያ፣የአደረጃጀት ስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዋና የስራ ሂደት መሪ፣የአደረጃጀት ስራ ምዘናና ክፍያ ጥናት ዳይሬክተር፣የአደረጃጀት ስራ ምዘናና ጥቅማጥቅም ባለሙያ፣የአደረጃጀት ስራ ምዘናና ክፍያ ጥናት ባለሙያ፣የመርሱ ስራ ስምሪት ፈፃሚ/ሂደት መሪ/አስተባባሪ፣የሰው ኃይል ልማትና አጠቃቀም መምሪያ ኃላፊ/ኤክስፐርት፣ የሰው ኃይል አስተ/ስራ አመራር ድጋፍና ክትትል ባለሙያ፣የሰው ሃይል አስተ/ ስራ አመራር ጥናትና ግምገማ ባለሙያ፣የአገልግሎት አሰጣጥ ማስተግበሪያና ቅሬታ ማስተናገጃ/ የአገልግሎት አሰጣጥና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያ፣ የአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት ኃላፊነት፣በአስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊነት፣የሰራተኛ አስተዳደር ክፍል ኃላፊ፣ ፐርሶኔል ጸሀፊ ሰራተኛ/ኃላፊ፣ የአደረጃጀትና ስራ ምደባ መምሪያ ኃለፊ/ባለሙያ፣ በሰውሃይል ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች ባለሙያ፣ የሰው ኃይል ላይዘን ኦፊሰር፣ፐርሶኔል ፀሐፊ/ክለርክ/፣ቅጥርና ዝውውር ኤክስፐርት፣ በአስተዳደር ፍ/ቤት በዳኝነት፣በርዕሰ መምህርነት፣ በምክትል ርዕሰ መምህርነት፣የትምህርት ሱፐርቫይዘር፣ በመምህርነት፣በመምህራን ማህበርነት ፣ ደመወዝ ጭማሪና ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ኤክስፐርትነት፣ በሰው ኃብት ስራ አመራር ኬዝ ወርከር፣ የፀጥታ የሰው ሃይል ልማትና ኢንዶክትሬኔሽን ባለሙያ፣የዳኝነት ስራዎች አስተ/ባለሙያ፣በዳኝነት፣ በአቃቤ ህግ፣ በነገረ ፈጅነት ወይም በህግ ባለሙያነት፣በሰው ሀብት ስራ አመራር ደጋፊና ዋና ስራ ሂደት በሪከርድና ማህደር ባለሙያነት፣በምደባ ጸሃፊ፣ (በአቅም ግንባታ ፕሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት ወይም በመንግስት ተቋማት የለውጥ ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ ዋና የስራ ሂደት ላይ በሚገኙ የስራ መደቦች ማለትም በጥናትና ፕሮጀክት ባለሙያነት፣ በፕሮግራም ቀረጻ/ክለሳ እና ስርጸት ባለሙያነት፣ በድጋፍና ክትትል ባለሙያነት፣ በስልጠናና ፋስሊቴሽን ባለሙያነት፣ በስራ ማንዋል ዝግጅት ባለሙያነት፣ በእቅድና ክትትል ግንኙነት ባለሙያነት፣ የአቅም ግንባታ ክትትል ኦፊሰር)፣በሰው ሃብት ደጋፊ የሥራ ሂደት ውስጥ የእቅድ አፈጻጻምና የመረጃ አደረጃጀት ባለሙያነት፣በፐርሶኔልና ጠቅላላ አገልግሎት ሀላፊነት/ባለሙያነት፣ በአገር መከላከያ ሠራዊት በሰው ኃብት ልማት ኦፊሰር፣ የቅጥር ሠራተኛ አስተዳደር ኃላፊ፣ የሰው ሀብት ልማት መረጃ ትንተናና ጥንቅር ኦፊሰር፣በአደረጃጀት ስራ ምዘና ክፍያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ስር የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ፣ በሰው ሃብት ህጎች ማሻሻያና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ስር የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ፣በሰው ሃብት አስተዳደረ ስር የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ፣የትምህርት ቤት የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደርና የሰው ሃብት ልማት ደጋፊ የሥራ ሂደት አስተባባሪ፣ የሰው ሃብት እና መረጃ ልማት ባለሙያ፣የዕቅድ አፈጻጻም የመረጃና የሰው ኃብት ልማት ባለሙያና የስራ ሂደት አስተባባሪ፣ የምልመላ መረጣ ጥቅማጥቅምና ዲሲፕሊን ኦፊሰር ፣የሰው ኃብትና የመረጃ ልማት ባለሙያና የምደባ ምልመላና መረጣ ስራ ፈጻሚና አስተባባሪ፣ የሰው ኃይል ልማት ጥቅማ ጥቅምና ዲሲፕሊን ባለሙያ፣የዕቅድ አፈጻጻም የሰው ኃይል ልማት ባለሙያ፣የሰው ኃይል ልማት ጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃ ፈጻሚ ባለሙያና አስተባባሪ፣የሰው ኃይል ልማት ጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን ባለሙያና አስተባባሪ፣የምደባ ምልመላ መረጣና ዕቅድ ፈጻሚ ባለሙያ፣የሰው ኃይል ልማት ጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃ ፈጻሚ ባለሙያ፣የምልመላና መረጣ ባለሙያ፣ የዕቅድ አፈጻጻም የሰው ኃይል ልማት ባለሙያና አስተባባሪ፣የጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃና የስራ ስንብት ባለሙያ፣የምደባ ምልመላና መረጣ ዕቅድ አፈጻጸም ፈጻሚ ባለሙያ/አስተባባሪ፣የሰው ኃብት ልማት አስተዳደር ላይዘን ኦፊሰር፣ የሰውኃይል ምልመላ ባለሙያ፣የሲቪል የሰው ኃብት አስተዳደር ኦፊሰርና የስራ ሂደት መሪ፣ የዕቅድ አፈጻጸም የሰው ኃይል ልማትና የመረጃ ልማት ባለሙያ፣የዳኝነት ስራዎች አስተዳደር ማስፈጸሚያና የሰው ሃብት ልማት ኃላፊ፣የፍርድ ቤቶች የዳኝነት የሰው ሃብት ልማትና ጥናት ኤክስፐርት፣ የዳኝነት የሰው ሃይል ጥቅማጥቅም የስራ ስንብትና ጡረታ አፈፃጸም ባለሙያ፣ የአቃቢያን ህግ የሰው ሃብት ልማት መረጃ ባለሙያ፣የሰው ሀብት አስተዳደር ሠራተኛ፣ የሪከርድና ማህደር ስራ አመራር አገልግሎት ኃላፊ፣(የመረጃ ዴስክ ባለሙያ ለሰው ሀብት አስተዳደር ሠራተኛ ብቻ )፣የፍርድ ትዕዛዝ አፈፃፀምና የችሎት አገልግሎት ቡድን መሪ፣ የፍርድ ጉዳዩች አደራጅና አስተዳደር ቡድን መሪ፣ (በማንኛውም ደረጃ ሂደትና ስያሜ በፀሐፊነት፣ በኤክሲኪዩቲቭ ሴክሬታሪ፣ በሴክሬታሪ፣ በሴክሬታሪ ታይፒስት የተገኘ የሥራ ልምድ ከዳይሬክተር እና ከቡድን መሪ ውጭ ለሌሎች ስራ መደቦች)፣የስራ መደቡ የሚገኝበት ቡድን
ሰው ሃብት አስ/ር ቡድን
ደመወዝ
7071
ማሳሰቢያ
ማሳሰቢያ ፡-
- የመመዝገቢያ ቦታ በከፍተኛ ፍ/ቤት የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 16 ፤
- ምዝገባ የሚካሔድበት ቀን ከ07/10/2014 እስከ 15/10/2014 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት፤በከፍተኛ ፍ/ቤት ቅጥር ግቢ መሆኑን
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሠኔ 16/2014 ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ስአት፣
- በዲስፕሊን ጉድለት የቅጣት ጊዚያቸውን ሳያጠናቅቁ መወዳደር የማይቻል መሆኑ ፤
- ጥቅም ካገኙ ከአንድ አመት በላይ የሆናቸው ፤