ሴክሬታሪ II

ስለስራው መግለጫ

         


ቁጥር:  ከፍ/ፍ/ሰ/ሃ/አ/ር-----------/2017

ቀን: ----------------------/2017 ዓ.ም

በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስ/ር ከፍ/ፍ/ቤት  ውስጥ ባለው ክፍት የስራ መደብ-------------- በደረጃ -------------------መደብ መመዘኛ መስፈርቱን ያሟሉ ተወዳዳሪዎችን በቅጥር አወዳድሮ ለመመደብ ይፈልጋል ፡፡

ብዛት
1
የስራ መደቡ መጠሪያ

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

በኤክሲኪዩቲቭ ሴክሬታሪ፣በሴክሬታሪ፣ በሴክሬታሪ ታይፒስት፣በሴክሬታሪ እና የሂሳብ ሰነድ ያዥ፣በጸሐፊና ገንዘብ ያዥ፣በፅህፈትና መረጃ ስራ አመራር ባለሙያ ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ኮፒ ታይፒስት፣ረዳት የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ጽህፈትና ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያ፣ረዳት ፀሐፊና ሰነድ ያዥ፣ ረዳት የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያና  ሰነድ ያዥ፣የጽህፈት ቢሮ አስተዳደርና ገቢ ሰብሳቢ ባለሙያ፣የጽህፈት ቢሮ አስተዳደር ባለሙያና ንብረት ኦፊሰር፣ገንዘብ ያዥና የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣የጽህፈት ቢሮ አስተዳደር ባለሙያና ገንዘብ ያዥ፣ታይፒስትና ትራንስክራይቨር፣የጽህፈት ቢሮ አስተዳደርና የሎጅስቲክስ ባለሙያ፣ የፍትሐብሔር ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈት ባለሙያ፣የወንጀል ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈት ባለሙያ፣ የሰበር ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈት ባለሙያ፣ዳታ ኢንኮደር፣የፅሁፍ አርቃቂና የኮምፒዩተር ልዩ ረዳት፣ረቂቅ አንባቢና ፀሀፊ፣ ጽህፈት መረጃና ስታትስቲክስ ባለሙያ፣ዳታ ቤዝ ኦኘሬተር፣ጽህፈት አስተዳደርና ሎጅስቲክስ፣ የኮሙኒኬሽንና የጽህፈት አስተዳደር ባለሙያ፣ ረዳት ፀሐፊ፣የጽህፈትና ዶክመነቴሽን ባለሙያ፣ በማንኛውም ደረጃ ሂደትና ስያሜ በፀሀፊነት ፣ በምደባ ጸሃፊ፣በፍርድ ቤቶች ድምጽ ቀራጭነት/ትራንስክራይበር፣በጤና መረጃ ቴክኒሻንነት፣ በጤና አይ.ሲ.ቲ  መረጃ ባለሙያ ፣ በኮሙኒኬሸን ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ ወይም  ፈጻሚ ፣በፍርድ ቤቶች በወንጀል ወይም በፍትሐብሄር የችሎት ቴክኒክ ድጋፍ   ባለሙያነት፣ የፍትሐብሔር ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈት ባለሙያ፣የወንጀል ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈት ባለሙያ፣የሰበር ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈት ባለሙያ፣ በችሎት ጸሀፊነት ፣የችሎት ድጋፍና ፅህፈት ባለሙያ፣

 
የመ/መ/ቁጥር
  18/ዋግ/032
ደረጃ
11
ጾታ
አይለይም
ተፈላጊ ችሎታ

             ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

ዲፕሎማ 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው /ያላት/

የትምህርት ዝግጅት

ሴክሬታሪያል ሳይንስና አቻ አድምኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንትና አቻ  ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምና አቻ  ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግና አቻ  ኢንፎርሜሽን ሳይንስና አቻ ዳታ ቤዝ አድምንስትሬሽንና አቻ  ኮምፒዩተር ሣይንስና አቻ ዌብ ኤንድ መልቲ ሚዲያ እና አቻ  ሶሻል ኔትወርክ እና አቻ
የስራ መደቡ የሚገኝበት ቡድን
በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን
ደመወዝ
3333 birr
ማሳሰቢያ

ማሳሰቢያ ፡-

  • የመመዝገቢያ ቦታ በከፍተኛ ፍ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 16 ፤
  • ምዝገባ የሚካሔድበት ቀን ከ21/02/2017 እስከ 29/02/2017 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት፤በከፍተኛ ፍ/ቤት ቅጥር ግቢ መሆኑን
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን ህዳር 2/2017 ዓ/ም ጥዋት 4፡00 ስዓት
  • የሙያ ብቃት ማረጋገጫ COC ያለው/ያላት/
  • ተወዳዳሪዎች ቁጥራቸዉ በርካታ ከሆነ በእጣ የሚለይ መሆኑ፣
  • ተወዳዳሪዎች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡
                          // ከፍ/ፍ/ቤት //

በዚህ ስራ ላይ ያመልክቱ

*
*
* Attach your resume. Max size 2mb Allowed Type(s): pdf